ሐምሌ ፴(ሠላሳ)ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የቢሾፍቱ አውቶሞቲቭ ኢንዱስትሪ በከፍተኛ የውጭ ምንዛሪ ወደ ሀገር ውስጥ በማስገባት ያመረታቸው እና የገጣጠማቸው የከተማ እና አገር አቋራጭ አውቶብሶች አመት ሳይሞላቸው ለጉዳት ተደርገዋል። አውቶብሶቹ ከግማሽ በላይ አካላቸው በሀገር ውስጥ ሙሉ ለሙሉ የተመረተ ቢሆንም በውጭ ሃገር ግዥ የተፈፀመው የሞተር አካላቸው ግን ምንም ዓይነት ስራ ሳያከናውኑ ከጥቅም ውጭ ሁነዋል፡፡ የቢሾፍቱ አውቶሞቲቭ ኢንዱስትሪ [...]
↧